የጥናት እትም
ጥቅምት 2017
ከኅዳር 27–ታኅሣሥ 24, 2017 የሚጠኑ ርዕሶች
© 2017 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
ሽፋኑ፦
ናይጄርያ
በሕዝብ ብዛት ከአፍሪካ አንደኛ ደረጃ በያዘችው በሌጎስ ከተማ ውስጥ በጽሑፍ መደርደሪያ ተጠቅሞ ምሥክርነት ከሚሰጥባቸው በርካታ ቦታዎች መካከል አንዱ። በዚህ ቦታ፣ በየወሩ በአማካይ ስድስት ሰዎች መጽሐፍ ቅዱስን ለማጥናት ጥያቄ ያቀርባሉ
አስፋፊዎች
370,336
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
870,185
በመታሰቢያው በዓል ላይ የተገኙ (2016)
774,874
ይህ ጽሑፍ የሚሸጥ አይደለም። መጽሔቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ መጽሐፍ ቅዱስን ለማስተማር ከሚታተሙት ጽሑፎች መካከል አንዱ ሲሆን ይህ የማስተማር ሥራ የሚደገፈው ደግሞ ሰዎች በፈቃደኝነት በሚያደርጉት መዋጮ ነው።
መዋጮ ለማድረግ www.jw.org/amን ተመልከት።
ሌላ መግለጫ ካልተሰጠ በቀር በመጽሔቱ ላይ የተጠቀሱት ጥቅሶች የተወሰዱት በዘመናዊ ቋንቋ ከተዘጋጀው አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ነው። ይህ መጽሔት የሚጠቀመው የአውሮፓውያንን አቆጣጠር ነው።