JW.ORG ላይ የወጡ ርዕሶች
ንድፍ አውጪ አለው?
ፍሩት ፍላይ የተባለችው ዝንብ አስደናቂ የበረራ ችሎታ
ፍሩት ፍላይ የተባለችው ዝንብ እንደ ጦር ጄት በአየር ላይ የመገለባበጥ ችሎታ አላት፤ ይህን የምታደርገው ከአንድ ሴኮንድ ባነሰ ጊዜ ውስጥ ነው።። ለመሆኑ ይህች ትንሽ ነፍሳት እንዲህ ያለ ችሎታ ሊኖራት የቻለው እንዴት ነው?
(የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች > ሳይንስ እና መጽሐፍ ቅዱስ በሚለው ሥር ይገኛል።)
መጽሐፍ ቅዱስ የሰዎችን ሕይወት ይለውጣል
ስቴፈን ገና በወጣትነቱ ስኬታማና ታዋቂ ሙዚቀኛ ሆኖ ነበር። በውስጡ ግን የባዶነት ስሜት ይሰማዋል። ታዲያ ደስተኛ መሆንና ዓላማ ያለው ሕይወት መምራት የቻለው እንዴት ነው?
(የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች > ሰላም እና ደስታ በሚለው ሥር ይገኛል።)