የጥናት እትም
ሚያዝያ 2019
ከሰኔ 3-30, 2019 የሚጠኑ ርዕሶች
© 2018 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
ይህ ጽሑፍ የሚሸጥ አይደለም። መጽሔቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ መጽሐፍ ቅዱስን ለማስተማር ከሚታተሙት ጽሑፎች መካከል አንዱ ሲሆን ይህ የማስተማር ሥራ የሚደገፈው ደግሞ ሰዎች በፈቃደኝነት በሚያደርጉት መዋጮ ነው። መዋጮ ለማድረግ donate.jw.orgን ተመልከት።
ሌላ መግለጫ ካልተሰጠ በቀር በመጽሔቱ ላይ የተጠቀሱት ጥቅሶች የተወሰዱት ቀለል ባለ አማርኛ ከተዘጋጀው አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ነው። ይህ መጽሔት የሚጠቀመው የአውሮፓውያንን የዘመን አቆጣጠር ነው።
ሽፋኑ፦
ኢየሱስ ከሞት ከተነሳ በኋላ ለደቀ መዛሙርቱ “ሂዱና . . . ደቀ መዛሙርት አድርጉ” የሚል ትእዛዝ ሰጥቷቸዋል (የጥናት ርዕስ 14 አንቀጽ 1ን ተመልከት)