JW.ORG ላይ የወጡ ርዕሶች
ንድፍ አውጪ አለው?
ዶልፊኖች አካባቢያቸውን ለማወቅ የሚጠቀሙበት ዘዴ
የሳይንስ ሊቃውንት ቦትልኖዝ የተባለውን ዶልፊን ችሎታ በመኮረጅ ውኃ ውስጥ በድምፅ ሞገድ የሚሠሩ የተራቀቁ መሣሪያዎችን ለመፈልሰፍ እየሞከሩ ነው።
የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች > ሳይንስ እና መጽሐፍ ቅዱስ > ንድፍ አውጪ አለው? በሚለው ሥር ይገኛል።
ለቤተሰብ
ልጃችሁ የትምህርት ውጤቱን እንዲያሻሽል መርዳት የምትችሉት እንዴት ነው?
በልጃችሁ ላይ ጫና ማሳደራችሁ፣ ትምህርት ቤትም ሆነ ቤት ውስጥ ሲሆን እንዲጨነቅ ያደርገዋል። ልጃችሁ ዝቅተኛ ውጤት እንዲያመጣ የሚያደርገውን ነገር ለይታችሁ ማወቅ እንዲሁም መማር ያለውን ጥቅም ለልጃችሁ ማስረዳት የተሻለ ነው።
የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች > ትዳር እና ቤተሰብ > ልጆች ማሳደግ በሚለው ሥር ይገኛል።