የጥናት እትም
ሐምሌ 2019
ከመስከረም 2-29, 2019 የሚጠኑ ርዕሶች
© 2019 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
ይህ ጽሑፍ የሚሸጥ አይደለም። መጽሔቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ መጽሐፍ ቅዱስን ለማስተማር ከሚታተሙት ጽሑፎች መካከል አንዱ ሲሆን ይህ የማስተማር ሥራ የሚደገፈው ደግሞ ሰዎች በፈቃደኝነት በሚያደርጉት መዋጮ ነው። መዋጮ ለማድረግ donate.jw.orgን ተመልከት።
ሌላ መግለጫ ካልተሰጠ በቀር በመጽሔቱ ላይ የተጠቀሱት ጥቅሶች የተወሰዱት ቀለል ባለ አማርኛ ከተዘጋጀው አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ነው። ይህ መጽሔት የሚጠቀመው የአውሮፓውያንን የዘመን አቆጣጠር ነው።
ሽፋኑ፦
በርካታ የመንግሥቱ አስፋፊዎች፣ ክርስቲያን ካልሆኑ አገሮች ለመጡ ሰዎች ትኩረት የሚሰጡ ሲሆን በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኘውን ለዕለታዊ ሕይወት የሚጠቅም ምክር ያካፍሏቸዋል (የጥናት ርዕስ 30 ከአንቀጽ 12-13ን ተመልከት)