ማስታወቂያዎች
◼ የሚበረከቱ ጽሑፎች፤ በሰኔ፦ እስከዛሬ ከኖሩት ሰዎች ሁሉ የሚበልጠው ታላቅ ሰው። (እንግሊዝኛ) በሐምሌና በነሐሴ ከሚከተሉት ብሮሹሮች ማንኛውንም ማበርከት ይቻላል:- አምላክ ስለ እኛ በእርግጥ ያስባልን?፣ በምድር ላይ ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ “እነሆ! ሁሉን አዲስ አደርጋለሁ ”፣ በሥላሴ ማመን ይኖርብሃልን?፣ ለዘላለም ጸንቶ የሚኖረው መለኮታዊው ስም ወይም የአምላክ መንግሥት ገነትን ታመጣለች። በመስከረም፦ በምድር ላይ በገነት ለዘላለም መኖር ትችላለህ።
◼ መሪ የበላይ ተመልካቹ ወይም እሱ የወከለው አንድ ሰው ሰኔ 1 ላይ ወይም ከዚያ ብዙ ሳይቆይ የጉባኤውን ሒሳብ መመርመር አለበት። የምርመራው ውጤት እንዳለቀ ለጉባኤው መነገር ይኖርበታል።