የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 12/96 ገጽ 3
  • ማስታወቂያዎች

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ማስታወቂያዎች
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—1996
የመንግሥት አገልግሎታችን—1996
km 12/96 ገጽ 3

ማስታወቂያዎች

◼ የሚበረከቱ ጽሑፎች:- ታኅሣሥ፦ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች መማሪያ መጽሐፌ። ጥር፦ በጉባኤ ያሉ ከ1984 በፊት የታተሙ ባለ 192 ገጽ ያላቸው መጽሐፎች። እነዚህ ጽሑፎች የሌሏቸው ጉባኤዎች በሕይወት ተርፎ ወደ አዲስ ምድር መግባት የተሰኘውን መጽሐፍ ማበርከት ይችላሉ። የካቲት፦ ራእይ—ታላቁ መደምደሚያው ደርሷል!

◼ ታኅሣሥ 1 ወይም ከዚያ ብዙም ሳይቆይ ሰብሳቢ የበላይ ተመልካቹ ወይም እርሱ የወከለው ሰው የጉባኤውን ሒሳብ መመርመር ይኖርበታል። ሒሳቡ ከተመረመረ በኋላ ውጤቱን ለጉባኤው አስታውቁ።

◼ በዓሉ ከፍተኛ ቦታ የሚሰጠው እንደመሆኑ መጠን የሽማግሌዎች አካል በመታሰቢያው በዓል ላይ ንግግር የሚሰጠውን ወንድም በሚመርጥበት ወቅት በየዓመቱ አንድ ወንድም ብቻ ከመጠቀም ወይም በየተራ ከማድረግ ይልቅ የተሻለ ብቃት ያለውን ሽማግሌ መምረጥ ይኖርበታል።

◼ በአየር የሚላኩ የመጽሔቶች ኮንትራት ዋጋ ማስተካከያ (የዓመት ዋጋ):- ከኢጣሊያ (አማርኛ፣ ትግርኛ፣ ጣሊያንኛ):- 80 ብር (ለአስፋፊ)፣ 67.50 ብር (ለአቅኚ)፣ ከብሪታንያ (እንግሊዝኛ ብቻ):- 113 ብር (ለአስፋፊ)፣ 100.50 ብር (ለአቅኚ)፣ ከካናዳ (እንግሊዝኛ ወይም ፈረንሳይኛ):- 121 ብር (ለአስፋፊ)፣ 108.50 ብር (ለአቅኚ)። የትግርኛ መጠበቂያ ግንብ ኢጣሊያ አገር መታተም ስለ ጀመረ በአየር የሚላከው ኮንትራት ዋጋ ከአማርኛው መጽሔት ዋጋ ጋር አንድ ዓይነት ነው።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ