የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 12/08 ገጽ 2
  • ማስታወቂያዎች

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ማስታወቂያዎች
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2008
የመንግሥት አገልግሎታችን—2008
km 12/08 ገጽ 2

ማስታወቂያዎች

◼ የሚበረከቱ ጽሑፎች፦ ታኅሣሥ፦ ታላቅ ሰው ወይም ከታላቁ አስተማሪ ተማር፤ ጥር፦ ወደ ዘላለም ሕይወት የሚማራ እውቀት፤ የካቲት፦ ለቤተሰብ ደስታ ቁልፉ ምንድን ነው? ወይም መጽሐፍ ቅዱስ—የአምላክ ቃል ነው ወይስ የሰው? እንዲሁም መጋቢት፦ ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው?

◼ የመንግሥቱን ምሥራች በኢትዮጵያ ለማዳረስ የሚደረገው ልዩ ዘመቻ የሚካሄደው ከጥር እስከ መጋቢት 2009 ይሆናል። በአገራችን ውስጥ የሚገኙትም ሆኑ ከባሕር ማዶ የሚመጡት አስፋፊዎች ገለልተኛ ወደሆኑ ክልሎች ሄደው እንዲያገለግሉ ይመደባሉ። ሁላችንም አዳዲስ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶችን የማግኘት ግብ ይዘን የጉባኤያችንን ክልል ለመሸፈን ጥረት እንድናደርግ ተበረታተናል።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ