ማስታወቂያዎች
◼ የሚበረከቱ ጽሑፎች፦ መጋቢት፦ ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው?፤ ሚያዝያና ግንቦት፦ መጽሔቶች፤ ሰኔ፦ ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው?
◼ አዳዲስ የመጠበቂያ ግንብ እና የንቁ! መጽሔት እትሞች እንደደረሱ ለአስፋፊዎች መሰጠት ይኖርባቸዋል። እንዲህ መደረጉ አስፋፊዎች መጽሔቶቹን በአገልግሎት ላይ ከማበርከታቸው በፊት እንዲያነቧቸው ያስችላቸዋል።
◼ አዲስ የደረሱን ጽሑፎች፦ ሲዳምኛ፦ የአምላክ ወዳጅ።
◼ እንደገና የደረሱን ጽሑፎች፦ አማርኛ፦ የአምላክ ወዳጅ፤ እንግሊዝኛ፦ ሪል ፍሬንድስ በዲቪዲ፤ አፕላይ ዩርሰልፍ ቱ ሪዲንግ ኤንድ ራይቲንግ፤ ኦሮምኛ፦ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት፤ የአምላክ ወዳጅ።