የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 3/09 ገጽ 9
  • ሚያዝያ 6 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ሚያዝያ 6 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2009
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ሚያዝያ 6 የሚጀምር ሳምንት
የመንግሥት አገልግሎታችን—2009
km 3/09 ገጽ 9

ሚያዝያ 6 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

ሚያዝያ 6 የሚጀምር ሳምንት

መዝሙር 16 (37)

❑ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦

bh ምዕ. 14 አን. 10-16

❑ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦

የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ዘፀአት 7-10

ቁ. 1፦ ዘፀአት 9:1-19

ቁ. 2፦ የኢየሱስ ደቀ መዛሙርት (lr ምዕ. 13)

ቁ. 3፦ ገላትያ 6:2ን ከገላትያ 6:5 ጋር የምናስማማው እንዴት ነው?

❑ የአገልግሎት ስብሰባ፦

መዝሙር 38 (85)

5 ደቂቃ፦ የጉባኤ ማስታወቂያዎች።

10 ደቂቃ፦ አሳማኝ ማስረጃ ማቅረብ የሚቻለው እንዴት ነው? በአገልግሎት ትምህርት ቤት መጽሐፍ ገጽ 255 እስከ 257 ላይ ተመሥርቶ ሞቅ ባለ ስሜት በንግግርና ከአድማጮች ጋር በሚደረግ ውይይት የሚቀርብ።

20 ደቂቃ፦ ወጣቶች—በሕይወታችሁ ምን ለማድረግ አስባችኋል? አንድ ሽማግሌ በዚህ ርዕስ የተዘጋጀውን ትራክት መሠረት አድርጎ ከአድማጮች ጋር ይወያያል። መንግሥቱን ለማስቀደም የሚጥሩ የተጠመቁ ወጣቶችን ከልብ አመስግናቸው። ከወጣትነቱ ጀምሮ በሙሉ ጊዜ አገልግሎት ለተካፈለ ወይም በልጅነቱ በሙሉ ጊዜ አገልግሎት ለመካፈል ግብ አውጥቶ አሁን በዚህ የአገልግሎት ዘርፍ ለሚካፈል አንድ አስፋፊ አጭር ቃለ ምልልስ አድርግ። ‘ወደ ሙሉ ጊዜ አገልግሎት ለመግባት ያነሳሳህ ምንድን ነው? በዚህ አገልግሎት በመካፈልህ ምን በረከቶችን አግኝተሃል?’

መዝሙር 33 (72)

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ