የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 5/09 ገጽ 4
  • ሰኔ 1 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ሰኔ 1 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2009
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ሰኔ 1 የሚጀምር ሳምንት
የመንግሥት አገልግሎታችን—2009
km 5/09 ገጽ 4

ሰኔ 1 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

ሰኔ 1 የሚጀምር ሳምንት

መዝሙር 9 (26)

❑ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦

bh ምዕ. 16 አን. 13-19

❑ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦

የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ዘፀአት 38-40

ቁ. 1፦ ዘፀአት 40:1-19

ቁ. 2፦ ሁልጊዜ ቅድሚያ ማግኘት ትፈልጋለህ? (lr ምዕ. 20)

ቁ. 3፦ የሰው ዘር እውነተኛ ፈውስ ለማግኘት ምን ተስፋ አለው? (rs ገጽ 161 አን. 2-4)

❑ የአገልግሎት ስብሰባ፦

መዝሙር 52 (129)

5 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች።

10 ደቂቃ፦ ሌሎች እድገት እንዲያደርጉ እርዷቸው። የአገልግሎት ትምህርት ቤት መጽሐፍ ገጽ 187 ላይ በሚጀምረው በሁለተኛው ንዑስ ርዕስ ላይ ተመሥርቶ ከአድማጮች ጋር በሚደረግ ውይይት የሚቀርብ። አዳዲስ ሰዎች እድገት እንዲያደርጉ ለረዳ አንድ አቅኚ ወይም አስፋፊ አጭር ቃለ ምልልስ አድርግ።

10 ደቂቃ፦ ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ ተጠቀሙበት።

10 ደቂቃ፦ ምን አከናውነናል? ከአድማጮች ጋር የሚደረግ ውይይት። በመታሰቢያው በዓል ሰሞን አስፋፊዎች የአገልግሎት እንቅስቃሴያቸውን ለማስፋት ላደረጉት ጥረት ካመሰገንክ በኋላ በዚያ ወቅት ምን እንደተከናወነ ለይተህ ጥቀስ። የመታሰቢያ በዓል መጋበዣ ወረቀቱን ሲያሰራጩ ወይም ረዳት አቅኚ ሆነው ሲያገለግሉ ያገኟቸውን ተሞክሮዎች እንዲናገሩ አድማጮችን ጋብዝ።

መዝሙር 25 (53)

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ