ማስታወቂያዎች
◼ የሚበረከቱ ጽሑፎች፦ የካቲት፦ ለቤተሰብ ደስታ ቁልፉ ምንድን ነው? ወይም መጽሐፍ ቅዱስ የአምላክ ቃል ነው ወይስ የሰው? መጋቢት፦ ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? ሚያዝያ እና ግንቦት፦ መጽሔቶች።
◼ በግንቦት 2007 የመንግሥት አገልግሎታችን ላይ የወጣው የጥያቄ ሣጥን በማስታወቂያዎች ላይ ሰላምታ እንዳይካተት የሚገልጽ መመሪያ ይዟል። ይህ መመሪያ ከግለሰቦችም ሆነ ከጉባኤዎች የሚመጡ ሰላምታዎችን ሁሉ ይጨምራል።
◼ አዲስ የደረሱን ጽሑፎች፦ አማርኛ፣ ኦሮምኛ፣ ትግርኛ፦ ለይሖዋ ዘምሩ—ግጥም ብቻ (sny55)፤ እንግሊዝኛ፦ ለይሖዋ ዘምሩ (sn) እና ለይሖዋ ዘምሩ በትላልቅ ፊደላት (snylp)፤ ለይሖዋ ዘምሩ (በፒያኖ) በሲዲ (cdsn)፤ ፈረንሳይኛ፦ የ2010 ቀን መቁጠሪያ።
◼ እንደገና የደረሱን ጽሑፎች፦ አረብኛ፦ ጋይዳንስ።