መጋቢት 1 የሚጀምር ሳምንት
መጋቢት 1 የሚጀምር ሳምንት
□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦
□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ሩት 1-4
ቁ. 1፦ ሩት 3:1-13
ቁ. 2፦ መሐሪዎች መሆናችን ምን ጥቅሞች ያስገኝልናል? (ማቴ. 5:7)
ቁ. 3፦ የኃጢአት ቅጣት ምንድን ነው? (rs ገጽ 174 አን. 2-5)
□ የአገልግሎት ስብሰባ፦
5 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች።
10 ደቂቃ፦ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶችን ማስጀመር። በዚህ ወር ሰዎች የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት እንዲጀምሩ የምንጋብዘው መቼ እንደሆነ ተናገር። የሚያበረታቱ ተሞክሮዎችን ተናገር፤ እንዲሁም በአገልግሎት ክልሉ ውስጥ ውጤታማ ሆኖ ያገኛቸው መግቢያዎች የትኞቹ እንደሆኑ በመጠየቅ ለአንድ አስፋፊ ቃለ ምልልስ አድርግ። ማመራመር በተባለው መጽሐፍ ገጽ 12 ላይ ባለው “የቤት የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች” በሚለው ርዕስ ሥር ከሚገኙት መግቢያዎች መካከል አንዱን ተጠቅሞ ሠርቶ ማሳያ እንዲያቀርብ አድርግ።
10 ደቂቃ፦ ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ ተጠቀሙበት።
10 ደቂቃ፦ በአገልግሎት ስንካፈል በእርግጠኝነት መናገር ያለው አስፈላጊነት። በአገልግሎት ትምህርት ቤት መጽሐፍ ከገጽ 194 እስከ 196 ላይ ተመሥርቶ ከአድማጮች ጋር በሚደረግ ውይይት የሚቀርብ።