ሰኔ 21 የሚጀምር ሳምንት
ሰኔ 21 የሚጀምር ሳምንት
□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦
□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ 1 ነገሥት 1-2
ቁ. 1፦ 1 ነገሥት 1:1-14
ቁ. 2፦ ምስሎችን ለአምልኮ መጠቀም በወደፊት ሕይወታችን ላይ ምን ውጤት ይኖረዋል? (rs ገጽ 187 አን. 3-6)
ቁ. 3፦ አምላክን መታዘዝ ለአካላዊም ሆነ ለመንፈሳዊ ጤንነታችን የሚበጀው እንዴት ነው?
□ የአገልግሎት ስብሰባ፦
5 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች።
15 ደቂቃ፦ በሐምሌ ወር የምናበረክተው ጽሑፍ። ከአድማጮች ጋር በሚደረግ ውይይት የሚቀርብ። በሐምሌ ወር የሚበረከተውን ጽሑፍ ይዘት በአጭሩ ከከለስክ በኋላ አንድ ወይም ሁለት አቀራረቦች በሠርቶ ማሳያ እንዲቀርቡ አድርግ።
15 ደቂቃ፦ “የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ለማስጀመር ምንጊዜም ንቁዎች ሁኑ።” በጥያቄና መልስ የሚቀርብ። በግንቦት 2010 የመንግሥት አገልግሎታችን ላይ የወጣውን “የመስክ አገልግሎት ጎላ ያሉ ገጽታዎች” ጥቀስ። በሐምሌ ወር የሚበረከተውን ጽሑፍ ለወሰደ ሰው ተመላልሶ መጠየቅ በምናደርግበት ጊዜ እውነቱን ማወቅ ትፈልጋለህ? የሚለውን ትራክት የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ለማስጀመር እንዴት ልንጠቀምበት እንደምንችል የሚያሳይ ሠርቶ ማሳያ እንዲቀርብ አድርግ።