ጥቅምት 4 የሚጀምር ሳምንት
ጥቅምት 4 የሚጀምር ሳምንት
□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦
□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ 1 ዜና መዋዕል 1-4
ቁ. 1፦ 1 ዜና መዋዕል 1:1-27
ቁ. 2፦ ሰላማዊ መሆን ሲባል ምን ማለት ነው? (1 ጴጥ. 3:10-12)
ቁ. 3፦ የይሖዋ ምሥክሮች እምነት የአሜሪካ ሃይማኖት ነው? ሥራቸውን የሚያካሂዱበትን ገንዘብ የሚያገኙትስ ከየት ነው? (rs ገጽ 201 አን. 4 እስከ ገጽ 202 አን. 4)
□ የአገልግሎት ስብሰባ፦
5 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች።
10 ደቂቃ፦ የአገልግሎት ሪፖርታችንን መመለስ ያለብን ለምንድን ነው? የተደራጀ ሕዝብ በተባለው መጽሐፍ ከገጽ 88 አን. 1 እስከ ገጽ 90 አን. 1 ባለው ሐሳብ ላይ ተመሥርቶ በጉባኤው ጸሐፊ የሚቀርብ ንግግር።
10 ደቂቃ፦ ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ ተጠቀሙበት።
10 ደቂቃ፦ እያስተማራችሁ ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው። (ማቴ. 28:19, 20) በ2010 የዓመት መጽሐፍ ከገጽ 8 አን. 3 እስከ ገጽ 10 አን. 2 ባለው ሐሳብ ላይ ተመሥርቶ በውይይት የሚቀርብ። በእያንዳንዱ ተሞክሮ ላይ ውይይት ካደረጋችሁ በኋላ ምን ትምህርት እንዳገኙ አድማጮችን ጠይቅ።