ኅዳር 8 የሚጀምር ሳምንት
ኅዳር 8 የሚጀምር ሳምንት
□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦
□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ 1 ዜና መዋዕል 21-25
ቁ. 1፦ 1 ዜና መዋዕል 22:11-19
ቁ. 2፦ ለእውነት ያለን ፍቅር እያደገ እንዲሄድ ማድረግ የምንችለው እንዴት ነው?
ቁ. 3፦ የይሖዋ ምሥክሮች ስለ መጽሐፍ ቅዱስ የሚሰጧቸውን ማብራሪያዎች የሚያገኙት እንዴት ነው? (rs ገጽ 205 አን. 1 እስከ ገጽ 206 አን. 2)
□ የአገልግሎት ስብሰባ፦
5 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች።
15 ደቂቃ፦ ለመመሥከር የሚያስችሏችሁን አጋጣሚዎች ፍጠሩ። (ሥራ 16:13) በ2010 የዓመት መጽሐፍ ገጽ 43 አንቀጽ 1-2፣ ገጽ 59 አንቀጽ 2 እንዲሁም ገጽ 62 ከአንቀጽ 2 እስከ ገጽ 63 አንቀጽ 1 ድረስ ባለው ሐሳብ ላይ ተመሥርቶ በውይይት የሚቀርብ። በእያንዳንዱ ተሞክሮ ላይ ውይይት ካደረጋችሁ በኋላ ምን ትምህርት እንዳገኙ አድማጮችን ጠይቅ።
15 ደቂቃ፦ “አዝመራው እንደነጣ ተመልከቱ።” በጥያቄና መልስ የሚቀርብ።