የካቲት 21 የሚጀምር ሳምንት
የካቲት 21 የሚጀምር ሳምንት
መዝሙር 17 እና ጸሎት
□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦
dp ምዕ. 9 አን. 10-19 (25 ደቂቃ)
□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ነህምያ 12-13 (10 ደቂቃ)
ቁ. 1፦ ነህምያ 13:15-22 (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ቁ. 2፦ ይሖዋ አምላክ ቀናተኛ ወይም እሱ ብቻ እንዲመለክ የሚፈልግ አምላክ ነው ሲባል ምን ማለት ነው?—ዘፀ. 20:5 (5 ደቂቃ)
ቁ. 3፦ የዮሐንስ 5:18 ትርጉም ምንድን ነው?—rs ገጽ 215 አን. 4-5 (5 ደቂቃ)
□ የአገልግሎት ስብሰባ፦
5 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች።
10 ደቂቃ፦ ይሖዋ ታማኝ አገልጋዮቹን አይጥላቸውም። (መዝ. 37:28) በ2010 የዓመት መጽሐፍ (እንግሊዝኛ) ከገጽ 149 አንቀጽ 2 እስከ ገጽ 150 አንቀጽ 4 እንዲሁም ከገጽ 175 አንቀጽ 2 እስከ ገጽ 179 አንቀጽ 5 ድረስ ባለው ሐሳብ ላይ ተመሥርቶ በውይይት የሚቀርብ። በእያንዳንዱ ተሞክሮ ላይ ከተወያያችሁ በኋላ አድማጮች ምን ትምህርት እንዳገኙ ሐሳብ እንዲሰጡ ጋብዝ።
10 ደቂቃ፦ በአገልግሎት ላይ ግቡን የሚመታ መደምደሚያ መጠቀም። በአገልግሎት ትምህርት ቤት መጽሐፍ ከገጽ 221 አንቀጽ 5 እስከ ገጽ 222 የመጨረሻ አንቀጽ ድረስ በሚገኘው ሐሳብ ላይ ተመሥርቶ የሚቀርብ ንግግር። አንድ ወይም ሁለት ነጥቦች በሠርቶ ማሳያ እንዲቀርቡ አድርግ።
10 ደቂቃ፦ “ለመንግሥት አዳራሻችሁ አክብሮት ታሳያላችሁ?” በውይይት የሚቀርብ።
መዝሙር 31 እና ጸሎት