የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 2/11 ገጽ 4
  • ማስታወቂያዎች

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ማስታወቂያዎች
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2011
የመንግሥት አገልግሎታችን—2011
km 2/11 ገጽ 4

ማስታወቂያዎች

◼ የሚበረከቱ ጽሑፎች፦ የካቲት፦ ለቤተሰብ ደስታ ቁልፉ ምንድን ነው? ወይም መጽሐፍ ቅዱስ የአምላክ ቃል ነው ወይስ የሰው? መጋቢት፦ ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? ሚያዝያ እና ግንቦት፦ መጽሔቶች።

◼ በ2011 በሚከበረው የመታሰቢያው በዓል ሰሞን የሚሰጠው ልዩ ንግግር ርዕስ “የመጽሐፍ ቅዱስ መመሪያዎች በዛሬው ጊዜ የሚያጋጥሙንን ችግሮች እንድንቋቋም ሊረዱን ይችላሉ?” የሚል ነው።

◼ የመስክ አገልግሎት ስምሪት ስብሰባ ካልሆነ በስተቀር እሁድ፣ ሚያዝያ 17 በሚከበረው የመታሰቢያው በዓል ዕለት ምንም ዓይነት የጉባኤ ስብሰባ አይደረግም። ጉባኤዎች በዚያን ዕለት ያደርጉት የነበረውን ስብሰባ በዚያው ሳምንት ውስጥ ባለ ሌላ ቀን ሊያደርጉት ይችላሉ። በአንድ የመንግሥት አዳራሽ በርካታ ጉባኤዎች የሚጠቀሙ ከሆነና ፕሮግራሙን ማስተካከል የማይቻል ከሆነ ስብሰባው ሊሰረዝ ይችላል። ስብሰባው ከተሰረዘ ቤተሰቦች የመጠበቂያ ግንብ ጥናቱን በቤተሰብ አምልኮ ምሽት ላይ እንዲያደርጉት ይበረታታሉ።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ