የመስክ አገልግሎት ጎላ ያሉ ገጽታዎች
ጥቅምት የአውራጃ ስብሰባ ያደረግንበት ወር ነበር። በአጠቃላይ 15,667 ተሰብሳቢዎች የተገኙ ሲሆን 299 ሰዎች ተጠምቀዋል፤ ይህ ደግሞ አምና በተደረጉት የአውራጃ ስብሰባዎች ላይ ከተጠመቁት ሰዎች ቁጥር ጋር ሲነጻጻር 10 በመቶ ብልጫ አለው ማለት ነው። በጥቅምት ሪፖርት የመለሱ አስፋፊዎች አጠቃላይ ቁጥር 9,001 ነበር።
በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።
ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።