የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 5/11 ገጽ 2
  • ግንቦት 16 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ግንቦት 16 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2011
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ግንቦት 16 የሚጀምር ሳምንት
የመንግሥት አገልግሎታችን—2011
km 5/11 ገጽ 2

ግንቦት 16 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

ግንቦት 16 የሚጀምር ሳምንት

መዝሙር 44 እና ጸሎት

□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦

dp ምዕ. 12 አን. 9-15 (25 ደቂቃ)

□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦

የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ መዝሙር 11-18 (10 ደቂቃ)

ቁ. 1፦ መዝሙር 17:1-15 (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ቁ. 2፦ ይሖዋን ብቻ እንደምናመልክ እንዴት ማሳየት እንችላለን?​—ሮም 6:16, 17 (5 ደቂቃ)

ቁ. 3፦ የዛሬዎቹ ሥጋዊ አይሁዳውያን የአምላክ ምርጥ ሕዝብ ናቸው?​—rs ከገጽ 221 አን. 3 እስከ ገጽ 223 አን. 1 (5 ደቂቃ)

□ የአገልግሎት ስብሰባ፦

መዝሙር 13

5 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች።

10 ደቂቃ፦ በጥያቄዎች በመጠቀም ጥሩ አድርጎ ማስተማር​—ክፍል 1 በአገልግሎት ትምህርት ቤት መጽሐፍ ከገጽ 236 እስከ ገጽ 237 አንቀጽ 2 ላይ ተመሥርቶ በውይይት የሚቀርብ። የቀረቡትን ነጥቦች በመጠቀም አንድ ወይም ሁለት አጠር ያሉ ሠርቶ ማሳያዎች እንዲቀርቡ አድርግ።

10 ደቂቃ፦ ምሥራቹን የምንሰብክባቸው መንገዶች​—ተመላልሶ መጠየቅ ማድረግ። የተደራጀ ሕዝብ በተባለው መጽሐፍ ከገጽ 96 አን. 4 እስከ ገጽ 97 አን. 2 ባለው ሐሳብ ላይ ተመሥርቶ የሚቀርብ ንግግር። አንድ ሽማግሌ በወሩ ውስጥ የሚበረከተውን ጽሑፍ ለወሰደ ግለሰብ ተመላልሶ መጠየቅ ሲያደርግለት የሚያሳይ አጭር ሠርቶ ማሳያ እንዲቀርብ አድርግ።

10 ደቂቃ፦ “እሁድ ቀን በአገልግሎት መካፈል ትችላላችሁ?” በጥያቄና መልስ የሚቀርብ።

መዝሙር 48 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ