የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 5/11 ገጽ 4
  • ማስታወቂያዎች

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ማስታወቂያዎች
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2011
የመንግሥት አገልግሎታችን—2011
km 5/11 ገጽ 4

ማስታወቂያዎች

◼ የሚበረከቱ ጽሑፎች፦ ግንቦት፦ መጽሔቶች፤ ሰኔ፦ ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው?፤ ሐምሌና ነሐሴ፦ ብሮሹሮች። ቀጥሎ ከተጠቀሱት ብሮሹሮች ውስጥ ማንኛውንም ማበርከት ይቻላል፦ ለሰው ሁሉ የሚሆን መጽሐፍ፣ አምላክ ስለ እኛ በእርግጥ ያስባልን?፣ በምድር ላይ ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ነቅተህ ጠብቅ!፣ ሪል ፌይዝ​—ዩር ኪ ቱ ኤ ሃፒ ላይፍ (ለሙስሊሞች)፣ በሥላሴ ማመን ይገባሃልን?፣ የሙታን መናፍስት​—ሊረዱህ ወይም ሊጎዱህ ይችላሉን? ደግሞስ በእርግጥ አሉን?፣ ለዘላለም ጸንቶ የሚኖረው መለኮታዊው ስም፣ የአምላክ መንግሥት ገነትን ታመጣለች፣ ዘ ሮድ ቱ ኤቨርላስቲንግ ላይፍ​—ሃቭ ዩ ፋውንድ ኢት?፣ ሕይወት የተገኘው በፍጥረት ነው?፣ ስንሞት ምን እንሆናለን?፣ የሕይወት ዓላማ ምንድን ነው​—እንዴትስ ልታገኘው ትችላለህ? እና የምትወዱት ሰው ሲሞት።

◼ በክልላችን ውስጥ በሚነገሩ ቋንቋዎች የተዘጋጁትን የሚከተሉትን ጽሑፎች jw.org ከተባለው ድረ ገጽ ላይ ዳውን ሎድ ማድረግ ይቻላል፦ መጠበቂያ ግንብ እና ቅዱሳን መጻሕፍትን በየዕለቱ መመርመር በአማርኛ እና በትግርኛ እንዲሁም ንቁ! በአማርኛ። በተጨማሪም እውነቱን ማወቅ ትፈልጋለህ? የተባለውን ትራክት watchtower.org ከተባለው ድረ ገጽ ላይ በአማርኛ፣ በትግርኛ፣ በኦሮምኛ፣ በወላይትኛና በሲዳምኛ ቋንቋዎች ማተም ይቻላል። የሚከተሉት ብሮሹሮችም በዚሁ ድረ ገጽ ላይ ማግኘት ይቻላል፦ የይሖዋ ምሥክሮች በትግርኛ፤ አምላክ ከእኛ የሚፈልገው ምንድን ነው? በአማርኛ፣ በኦሮምኛ፣ በትግርኛና በወላይትኛ። በተጨማሪም የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት የተባለው መጽሐፍ በአማርኛ፣ በኦሮምኛና በወላይትኛ ይገኛል። ይህ መጽሐፍ በቅርቡ በትግርኛ ቋንቋም በድረ ገጹ ላይ ይወጣል።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ