ነሐሴ 15 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
ነሐሴ 15 የሚጀምር ሳምንት
መዝሙር 39 እና ጸሎት
□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦
dp ምዕ. 16 አን. 1-10 (25 ደቂቃ)
□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ መዝሙር 102-105 (10 ደቂቃ)
ቁ. 1፦ መዝሙር 105:1-24 (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ቁ. 2፦ ይሖዋን ለማገልገል ስንል የተውናቸውን ነገሮች በመናፈቅ ወደኋላ መመልከት የሌለብን ለምንድን ነው?—ሉቃስ 9:62 (5 ደቂቃ)
ቁ. 3፦ የአምላክ መንግሥት እያንዳንዱ ሰው ቤት እንዲኖረው፣ ሥራ እንዲያገኝና ከማንኛውም አደጋ ነፃ እንዲሆን ያደርጋል—rs ገጽ 230 አን. 1-4 (5 ደቂቃ)
□ የአገልግሎት ስብሰባ፦
5 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች።
10 ደቂቃ፦ ፍላጎት ያሳዩ ሰዎች እድገት እንዲያደርጉ እርዷቸው። በአገልግሎት ትምህርት ቤት መጽሐፍ ከገጽ 187 አንቀጽ 6 እስከ ገጽ 188 አንቀጽ 3 ድረስ ባለው ሐሳብ ላይ ተመሥርቶ የሚቀርብ ንግግር።
20 ደቂቃ፦ “ምሥራቹን ለመስበክ የተደራጁት የይሖዋ ምሥክሮች።” በጥያቄና መልስ የሚቀርብ። በመጀመሪያውና በመጨረሻው አንቀጾች ውስጥ ያሉትን ሐሳቦች መግቢያና መደምደሚያ አድርገህ ተጠቀምባቸው።
መዝሙር 47 እና ጸሎት