የመስክ አገልግሎት ጎላ ያሉ ገጽታዎች
ያለፈው የአገልግሎት ዓመት በነሐሴ ወር ላይ የተደመደመ ሲሆን በዚህ ወር 9,212 የሚያህል ከፍተኛ የአስፋፊዎች ቁጥር አግኝተናል። በዚያ ዓመት 4 በመቶ ጭማሪ ያገኘን ከመሆኑም በላይ 533 ሰዎች ተጠምቀዋል። በይሖዋ አገልግሎት ያሳለፍነው አጠቃላይ ሰዓት ለመጀመሪያ ጊዜ ከሦስት ሚሊዮን በልጧል! ሕይወት አድን የሆነውን ይህን ወሳኝ ሥራ በቅንዓትና በትጋት ማከናወናችንን እንቀጥል!