የመስክ አገልግሎት ጎላ ያሉ ገጽታዎች
በኢትዮጵያ 22 የአውራጃ ስብሰባዎች የተደረጉ ሲሆን በእነዚህ ስብሰባዎች ላይ 16,406 የሚያህል ከፍተኛ የተሰብሳቢዎች ቁጥር ተገኝቷል። ከእነዚህ መካከል መጋበዣ ወረቀት የሰጠናቸው በርካታ ፍላጎት ያላቸው ሰዎች ይገኙበታል። ስብሰባው በስድስት ቋንቋዎች የተደረገ ሲሆን በምልክት ቋንቋም ተተርጉሟል። በአጠቃላይ 309 ሰዎች ተጠምቀዋል።
በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።
ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።