የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 2/12 ገጽ 4
  • መጋቢት 5 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • መጋቢት 5 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2012
  • ንዑስ ርዕሶች
  • መጋቢት 5 የሚጀምር ሳምንት
የመንግሥት አገልግሎታችን—2012
km 2/12 ገጽ 4

መጋቢት 5 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

መጋቢት 5 የሚጀምር ሳምንት

መዝሙር 45 እና ጸሎት

□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦

fy ምዕ. 7 ከአን. 1-8 (25 ደቂቃ)

□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦

የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ኤርምያስ 1-4 (10 ደቂቃ)

ቁ. 1፦ ኤርምያስ 3:14-25 (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ቁ. 2፦ የይሖዋን ስም በመሸከማችን ኩራት ሊሰማን የሚገባው ለምንድን ነው?​—ኢሳ. 43:12 (5 ደቂቃ)

ቁ. 3፦ መጽሐፍ ቅዱስ ፍቺንና እንደገና ማግባትን አስመልክቶ ምን ይላል?​—rs ከገጽ 251 አን. 2 እስከ ገጽ 252 አን. 2 (5 ደቂቃ)

□ የአገልግሎት ስብሰባ፦

መዝሙር 40

5 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች።

10 ደቂቃ፦ ቅዱሳን መጻሕፍትን በየዕለቱ መመርመር​—2012 ከተባለው ቡክሌት ጥቅም ማግኘት። መቅድሙ ላይ የሚገኘውን ሐሳብ በንግግር መልክ በአጭሩ ከልስ። ከዚያም የዕለቱን ጥቅስ መቼ መቼ እንደሚያነቡና እንዲህ ማድረጋቸው ያስገኘላቸውን ጥቅም እንዲናገሩ አድማጮችን ጋብዝ። በ2012 የዓመት ጥቅስ ላይ ሐሳብ በመስጠት ክፍሉን ደምድም።

10 ደቂቃ፦ ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ ተጠቀሙበት።

10 ደቂቃ፦ በመጋቢት ወር መጽሔቶችን ለማበርከት የሚረዱ ሐሳቦች። በውይይት የሚቀርብ። በአንድ ወይም በሁለት ደቂቃ ውስጥ በክልላችሁ ውስጥ ያሉ ሰዎችን ትኩረት ሊስቡ የሚችሉ አንዳንድ ርዕሶችን መርጠህ ተናገር። ከዚያም በመጠበቂያ ግንብ መጽሔት የሽፋን ርዕስ ዙሪያ የሰዎችን የማወቅ ፍላጎት ለመቀስቀስ ምን ጥያቄ ማንሳት እንዲሁም የትኞቹን ጥቅሶች ማንበብ እንደሚቻል እንዲናገሩ አድማጮችን ጠይቅ። በንቁ! መጽሔት የሽፋን ርዕስ ዙሪያም ተመሳሳይ ጥያቄዎች አቅርብ፤ ጊዜ ካለህ ከመጠበቂያ ግንብ ወይም ከንቁ! መጽሔት አንድ ተጨማሪ ርዕስ ማከል ትችላለህ። እያንዳንዱን መጽሔት እንዴት ማበርከት እንደሚቻል የሚያሳይ ሠርቶ ማሳያ እንዲቀርብ አድርግ።

መዝሙር 28 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ