ግንቦት 7 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
ግንቦት 7 የሚጀምር ሳምንት
መዝሙር 6 እና ጸሎት
□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦
fy ምዕ. 9 ከአን. 9-17 (25 ደቂቃ)
□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ኤርምያስ 35-38 (10 ደቂቃ)
ቁ. 1፦ ኤርምያስ 36:14-26 (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ቁ. 2፦ ማርያም ዕድሜዋን በሙሉ ድንግል ሆና ኖራለች?—rs ከገጽ 255 አን. 2 እስከ ገጽ 256 አን. 1 (5 ደቂቃ)
ቁ. 3፦ ሰዎች የሚያደርጉት ነገር በአምላክ ስሜት ላይ ለውጥ ያመጣል?—መሳ. 2:11-18 (5 ደቂቃ)
□ የአገልግሎት ስብሰባ፦
5 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች።
20 ደቂቃ፦ ሞክራችሁታል? በውይይት የሚቀርብ። በቅርቡ በመንግሥት አገልግሎታችን ላይ በወጡት በሚከተሉት ርዕሶች ውስጥ የተሰጡትን ሐሳቦች በንግግር መልክ በአጭሩ ከልስ፦ “ወደኋላ አትበሉ” (km 10/11) እንዲሁም “ቡጢያችሁን በጥበብ ሰንዝሩ” እና “‘ለሁሉም ዓይነት ሰዎች’ ስበኩ” (km 1/12)። አድማጮች በእነዚህ ርዕሶች ላይ የቀረቡትን ሐሳቦች እንዴት በተግባር ላይ እንዳዋሉና ምን ጥቅም እንዳገኙ ሐሳብ እንዲሰጡ ጋብዝ።
10 ደቂቃ፦ ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ ተጠቀሙበት።
መዝሙር 14 እና ጸሎት