መስከረም 10 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
መስከረም 10 የሚጀምር ሳምንት
መዝሙር 23 እና ጸሎት
□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦
fy ምዕ. 14 ከአን. 17-25 (30 ደቂቃ)
□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ሕዝቅኤል 42-45 (10 ደቂቃ)
ቁ. 1፦ ሕዝቅኤል 43:13-27 (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ቁ. 2፦ ይሖዋ የሚለው ስም በክርስቲያን ግሪክኛ ቅዱሳን መጻሕፍት አዲስ ዓለም ትርጉም ውስጥ ለምን ገባ?—rs ከገጽ 277 አን. 5 እስከ ገጽ 278 አን. 2 (5 ደቂቃ)
ቁ. 3፦ መንፈስ ቅዱስን ለማግኘት ምን ማድረግ ይኖርብናል? (5 ደቂቃ)
□ የአገልግሎት ስብሰባ፦
10 ደቂቃ፦ የግል ጥናት ጠንካራ አገልጋዮች ያደርገናል። በአገልግሎት ትምህርት ቤት መጽሐፍ ከገጽ 27-32 ባለው ሐሳብ ላይ ተመሥርቶ በውይይት የሚቀርብ።
10 ደቂቃ፦ በአንቺ ላይ እንዲደገን የተበጀ መሣሪያ ይከሽፋል። (ኢሳ. 54:17) በ2012 የዓመት መጽሐፍ (እንግሊዝኛ) ከገጽ 125 አንቀጽ 1 እስከ ገጽ 126 አንቀጽ 3 እንዲሁም ገጽ 181 አንቀጽ 2 ላይ ተመሥርቶ በውይይት የሚቀርብ። ምን ትምህርት እንዳገኙ አድማጮችን ጠይቅ።
10 ደቂቃ፦ “አቀራረባችሁ ውጤታማ ይሁን።” በጥያቄና መልስ የሚቀርብ።
መዝሙር 44 እና ጸሎት