መስከረም 17 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
መስከረም 17 የሚጀምር ሳምንት
መዝሙር 49 እና ጸሎት
□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦
fy ምዕ. 15 ከአን. 1-8 (30 ደቂቃ)
□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ሕዝቅኤል 46-48 (10 ደቂቃ)
ቁ. 1፦ ሕዝቅኤል 48:1-14 (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ቁ. 2፦ በሁሉም ነገር ሐቀኛ መሆን ያለብን ለምንድን ነው?—ኤፌ. 4:25, 28፤ 5:1 (5 ደቂቃ)
ቁ. 3፦ ‘እናንተ የራሳችሁ መጽሐፍ ቅዱስ አላችሁ’ ለሚል ሰው መልስ መስጠት—rs ገጽ 279 ከአን. 1-4 (5 ደቂቃ)
□ የአገልግሎት ስብሰባ፦
30 ደቂቃ፦ “የወጣቶች ጥያቄ—ሕይወቴን እንዴት ብጠቀምበት ይሻላል? (ክፍል 1)” በጥያቄና መልስ የሚቀርብ። በመጀመሪያውና በመጨረሻው አንቀጾች ውስጥ ያሉትን ሐሳቦች መግቢያና መደምደሚያ አድርገህ ተጠቀምባቸው።
መዝሙር 41 እና ጸሎት