የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 2/13 ገጽ 4
  • መጋቢት 4 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • መጋቢት 4 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2013
  • ንዑስ ርዕሶች
  • መጋቢት 4 የሚጀምር ሳምንት
የመንግሥት አገልግሎታችን—2013
km 2/13 ገጽ 4

መጋቢት 4 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

መጋቢት 4 የሚጀምር ሳምንት

መዝሙር 31 እና ጸሎት

□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦

cf ምዕ. 2 ከአን. 9-14 (30 ደቂቃ)

□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦

የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ማርቆስ 9-12 (10 ደቂቃ)

ቁ. 1፦ ማርቆስ 11:19 እስከ 12:11 (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ቁ. 2፦ አንድ ሰው ከሞተ በኋላ ድሮ ለሠራቸው ኃጢአቶች ተጨማሪ ቅጣት ይቀበላል?—rs ገጽ 299 አን. 5 እስከ ገጽ 300 አን. 3 (5 ደቂቃ)

ቁ. 3፦ ራስን ለአምላክ መወሰን ደስታ ያስገኛል የምንለው ለምንድን ነው?—ሥራ 20:35 (5 ደቂቃ)

□ የአገልግሎት ስብሰባ፦

መዝሙር 7

10 ደቂቃ፦ በመጋቢት ወር መጽሔቶችን ለማበርከት የሚረዱ ሐሳቦች። በውይይት የሚቀርብ። አድማጮች በሚከተሉት ጥያቄዎች ላይ ሐሳብ እንዲሰጡ ጋብዛቸው፦ ቅዳሜና እሁድ የመጋበዣ ወረቀቱን በምናሰራጭበት ጊዜ መጽሔቶችን አያይዘን ለማበርከት ምን ነገሮችን ግምት ውስጥ ማስገባት ይኖርብናል? መጋበዣ ወረቀቱን ከሰጠን በኋላ መጽሔቶችን ለማበርከት ምን ማለት እንችላለን? በመንግሥት አገልግሎታችን ላይ የሚወጡት የአቀራረብ ናሙናዎች በአገልግሎት ላይ ልንጠቀምባቸው የምንችል ጥያቄና ጥቅስ ቢኖራቸውም በዚህ ወቅት መግቢያውን ማሳጠር የምንችለው እንዴት ነው? እያንዳንዱን መጽሔት ከመጋበዣ ወረቀቱ ጋር እንዴት ማበርከት እንደሚቻል የሚያሳይ ሠርቶ ማሳያ እንዲቀርብ አድርግ።

10 ደቂቃ፦ ቅዱሳን መጻሕፍትን በየዕለቱ መመርመር—2013 ከተባለው ቡክሌት ጥቅም ማግኘት። በውይይት የሚቀርብ። ከገጽ 3-4 ላይ የሚገኘውን የዓመት ጥቅስ እንዲሁም በገጽ 5 ላይ የሚገኘውን “ይህን ቡክሌት መጠቀም የሚቻልበት መንገድ” የሚለውን ርዕስ በአጭሩ ከልስ። ከዚያም የዕለት ጥቅስ መቼ መቼ እንደሚያነቡና እንዲህ ማድረጋቸው ምን ጥቅም እንዳስገኘላቸው እንዲናገሩ አድማጮችን ጋብዝ። ሁሉም በየቀኑ የዕለት ጥቅስ እንዲያነብቡ በማበረታታት ክፍሉን ደምድም።

10 ደቂቃ፦ ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ ተጠቀሙበት።

መዝሙር 20 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ