የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 6/14 ገጽ 1
  • ሰኔ 9 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ሰኔ 9 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2014
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ሰኔ 9 የሚጀምር ሳምንት
የመንግሥት አገልግሎታችን—2014
km 6/14 ገጽ 1

ሰኔ 9 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

ሰኔ 9 የሚጀምር ሳምንት

መዝሙር 24 እና ጸሎት

የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦

bt ምዕ. 3 ከአን. 1-3 እና ከገጽ 23-27 የሚገኙት ሣጥኖች (30 ደቂቃ)

ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦

የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ዘሌዋውያን 1-5 (10 ደቂቃ)

ቁ. 1፦ ዘሌዋውያን 4:16-31 (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ቁ. 2፦ መጽሐፍ ቅዱስ “ቅዱሳን” በማለት የሚጠራቸው ሰዎች—rs ገጽ 351 አን. 1-4 (5 ደቂቃ)

ቁ. 3፦ አቤሴሎም—ውበት፣ ኩራትና አታላይነት አስከፊ መዘዝ አስከትለዋል—w99 2/15 ገጽ 20፤ w12 7/15 ገጽ 13 (5 ደቂቃ)

የአገልግሎት ስብሰባ፦

መዝሙር 2

15 ደቂቃ፦ ሞክራችሁታል? በውይይት የሚቀርብ። በቅርቡ በመንግሥት አገልግሎታችን ላይ በወጡት በሚከተሉት ርዕሶች ውስጥ የተሰጡትን ሐሳቦች በንግግር መልክ በአጭሩ ከልስ፦ “ልጆቻችሁን ለማስተማር ድረ ገጻችንን ተጠቀሙ” (km 10/13)፣ “የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት በተባለው መጽሐፍ ለማጥናት ፈቃደኛ ያልሆኑ ሰዎችን መርዳት” (km 12/13) እና “የመጽሔት ደንበኞች ማፍራት ጥናት ለማስጀመር ጥሩ በር ይከፍታል” (km 1/14)። አድማጮች በእነዚህ ርዕሶች ላይ የቀረቡትን ሐሳቦች ተግባራዊ በማድረጋቸው የተጠቀሙት እንዴት እንደሆነ እንዲናገሩ ጋብዝ። በተጨማሪም ተመላልሶ መጠየቅ በማድረግና ጥናት በማስጀመር ረገድ በቅርብ ጊዜ ያገኙትን ተሞክሮ እንዲናገሩ ጋብዝ። የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቃቸው፦ እንዲህ ለማድረግ ያነሳሳችሁ ምንድን ነው? ስኬታማ እንድትሆኑ የረዳችሁ ምንድን ነው? ተሞክሯቸውን የተናገሩትን በማመስገንና ሌሎችም ይህንኑ እንዲያደርጉ በማበረታታት ክፍሉን ደምድም።

15 ደቂቃ፦ “ነሐሴ ልዩ እንቅስቃሴ የሚደረግበት ታሪካዊ ወር እንደሚሆን ይጠበቃል!” የአገልግሎት የበላይ ተመልካቹ በጥያቄና መልስ የሚያቀርበው። በአእምሯችን ለሚጉላሉ ጥያቄዎች መልስ ማግኘት የሚቻለው ከየት ነው? የተባለው አዲስ ትራክት አንድ ቅጂ ለሁሉም አድማጮች እንዲታደል አድርግ፤ ከዚያም በይዘቱ ላይ ተወያዩ። የጉባኤውን ክልል ለመሸፈን ስለተደረገው ዝግጅት ግለጽ።

መዝሙር 16 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ