የካቲት 9 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
የካቲት 9 የሚጀምር ሳምንት
መዝሙር 9 እና ጸሎት
bt ምዕ. 14 ከአን. 11-20 (30 ደቂቃ)
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ መሳፍንት 11-14 (8 ደቂቃ)
ቁ. 1፦ መሳፍንት 13:15-25 (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ቁ. 2፦ ሐና (የካህናት አለቃ)—ጭብጥ፦ እውነትን መቃወም ከንቱ ድካም ነው—w12 4/1 9፤ w11 4/1 19 አን. 4 (5 ደቂቃ)
ቁ. 3፦ መጽሐፍ ቅዱስ ከሳይንስ አንጻር ትክክል ነው?—nwt-E ገጽ 11 አን. 1-3 (5 ደቂቃ)
የወሩ ጭብጥ፦ ‘ለመልካም ሥራ የምትቀኑ’ ሁኑ!—ቲቶ 2:14
15 ደቂቃ፦ “‘ለመልካም ሥራ የሚቀና’ ሰው መሆን ያለብን ለምንድን ነው?” በውይይት የሚቀርብ። በሰኔ 1, 2002 መጠበቂያ ግንብ ገጽ 23 ከአንቀጽ 17-19 ላይ የሚገኘውን ሐሳብም ጨምረህ አቅርብ።
15 ደቂቃ፦ ሐሜት። ከአምላክ ፍቅር በተባለው መጽሐፍ ምዕራፍ 12 አንቀጽ 11 እና 12 ላይ ተመሥርቶ በውይይት የሚቀርብ።
መዝሙር 33 እና ጸሎት