የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb16 መጋቢት ገጽ 4
  • መጋቢት 14-20

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • መጋቢት 14-20
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
mwb16 መጋቢት ገጽ 4

ከመጋቢት 14-20

ኢዮብ 1-5

  • መዝሙር 89 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ኢዮብ በመከራ ውስጥ ንጹሕ አቋሙን ጠብቋል”፦ (10 ደቂቃ)

    • [የኢዮብ መጽሐፍ ማስተዋወቂያ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።]

    • ኢዮብ 1:8-11—ሰይጣን ኢዮብ ንጹሕ አቋሙን ለመጠበቅ የተነሳሳበት ዓላማ ጥያቄ ውስጥ እንዲገባ አደረገ (w11 5/15 17 አን. 6-8፤ w09 4/15 3 አን. 3-4)

    • ኢዮብ 2:2-5—ሰይጣን በሁሉም ሰው ንጹሕ አቋም ላይ ጥያቄ አስነሳ (w09 4/15 4 አን. 6)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • ኢዮብ 1:6፤ 2:1—በይሖዋ ፊት እንዲቆሙ የተፈቀደላቸው እነማን ናቸው? (w06 3/15 13 አን. 6)

    • ኢዮብ 4:7, 18, 19—ኤሊፋዝ ለኢዮብ ያቀረበው የተሳሳተ ሐሳብ ምንድን ነው? (w14 3/15 13 አን. 3፤ w05 9/15 26 አን. 4-5፤ w95 2/15 27 አን. 5-6)

    • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ያስተምረኛል?

    • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ለመስክ አገልግሎት ሊጠቅሙኝ የሚችሉ ምን ነጥቦች ይዟል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ኢዮብ 4:1-21 (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ wp16.2 ሽፋን—ለተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል። (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ wp16.2 ሽፋን—ለቀጣዩ ተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል። (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ fg ትምህርት 2 አን. 2-3 (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 88

  • በእኩዮች ተጽዕኖ አትሸነፍ!፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ከjw.org/am ላይ በእኩዮች ተጽዕኖ አትሸነፍ! የተባለውን ቪዲዮ አጫውት። (የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች > ወጣቶች በሚለው ሥር ይገኛል።) ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦ ልጆች በትምህርት ቤት ውስጥ ምን ተጽዕኖ ያጋጥማቸዋል? በዘፀአት 23:2 ላይ የሚገኘውን መሠረታዊ ሥርዓት ተግባራዊ ማድረግ የሚችሉት እንዴት ነው? በእኩዮች ተጽዕኖ እንዳይሸነፉና ንጹሕ አቋማቸውን እንዲጠብቁ የሚረዳቸው የትኞቹን አራት እርምጃዎች መውሰዳቸው ነው? ወጣቶች ያጋጠሟቸውን ጥሩ ተሞክሮዎች እንዲናገሩ ጋብዝ።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ ia ምዕ. 6 አን. 15-23፤ “ሁለት ድንቅ ጸሎቶች” የሚለው ሣጥን እና የምዕራፉ ክለሳ (30 ደቂቃ)

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 149 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ