የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb16 መጋቢት ገጽ 5
  • ታማኙ ኢዮብ ሥቃይ እንደበዛበት ተናገረ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ታማኙ ኢዮብ ሥቃይ እንደበዛበት ተናገረ
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ኢዮብ ጸንቷል፤ እኛም መጽናት እንችላለን!
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—1994
  • ኢዮብ የይሖዋን ስም ከፍ ከፍ አድርጓል
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2009
  • “ንጹሕ አቋሜን አላጎድፍም!”
    በእምነታቸው ምሰሏቸው
  • የኢዮብ መጽሐፍ ጎላ ያሉ ነጥቦች
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2006
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
mwb16 መጋቢት ገጽ 5

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ኢዮብ 6-10

ታማኙ ኢዮብ ሥቃይ እንደበዛበት ተናገረ

ሦስቱ የኢዮብ ጓደኞች

ኢዮብ ቢደኸይ፣ ሐዘን ቢያደቀው እንዲሁም ከባድ በሽታ ቢይዘውም እንኳ ታማኝነቱ ጠብቋል። ስለዚህ ሰይጣን ኢዮብን ተስፋ በማስቆረጥ ንጹሕ አቋሙን እንዲያጎድፍ ለማድረግ ሞከረ። ሦስቱ የኢዮብ “ጓደኞች” መጡ። መጀመሪያ ያዘኑ ለመምሰል ሞከሩ። ከዚያም አንድ የሚያጽናና ቃል እንኳ ሳይተነፍሱ ለሰባት ቀናት ከኢዮብ ጋር ቁጭ አሉ። ከዚያ በኋላ የተናገሩት ነገርም በክስና በውንጀላ የተሞላ ነበር።

ኢዮብ ከፍተኛ ተጽዕኖ ቢደርስበትም ምንጊዜም ለይሖዋ ታማኝ ነበር

6:3፤ 7:16፤ 9:20-22፤ 10:1, 12

  • ኢዮብ ያጋጠመው ከፍተኛ ሐዘን የተሳሳተ አመለካከት እንዲያድርበት አድርጓል። የእሱ ታማኝ መሆን አለመሆን አምላክን እንደማያሳስበው ተሰምቶታል

  • ኢዮብ ተስፋ ከመቁረጡ የተነሳ መከራ እንዲደርስበት ሊያደርጉ የሚችሉ ሌሎች ምክንያቶችን ማሰብ ተስኖት ነበር

  • ኢዮብ በሐዘን ተውጦ ባለበት ጊዜም እንኳ ለይሖዋ ያለውን ፍቅር ለከሳሾቹ ነግሯቸዋል

ሦስቱ የኢዮብ ጓደኞች
    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ