የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb16 መጋቢት ገጽ 6
  • መጋቢት 28–ሚያዝያ 3

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • መጋቢት 28–ሚያዝያ 3
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
mwb16 መጋቢት ገጽ 6

ከመጋቢት 28–ሚያዝያ 3

ኢዮብ 11-15

  • መዝሙር 111 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ኢዮብ በትንሣኤ ተስፋ ላይ እምነት ነበረው”፦ (10 ደቂቃ)

    • ኢዮብ 14:1, 2—ኢዮብ በአሁኑ ጊዜ ያለውን የሰው ልጆች ሕይወት ጠቅለል አድርጎ ገለጸ (w15 3/1 3፤ w10 5/1 5 አን. 2፤ w08 3/1 3 አን. 3)

    • ኢዮብ 14:13-15ሀ—ኢዮብ ይሖዋ እንደማይረሳው ያውቅ ነበር (w15 8/1 5፤ w14 1/1 7 አን. 4፤ w11 3/1 22 አን. 2-4)

    • ኢዮብ 14:15ለ—ይሖዋ ታማኝ አገልጋዮቹን ከፍ አድርጎ ይመለከታል (w15 8/1 7 አን. 3፤ w14 6/15 14 አን. 12፤ w11 3/1 22 አን. 3-6)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • ኢዮብ 12:12—በዕድሜ የገፉ ክርስቲያኖች ወጣት ክርስቲያኖችን መርዳት ይችላሉ የምንለው ለምንድን ነው? (g99-E 7/22 11 ሣጥን)

    • ኢዮብ 15:27—ኤሊፋዝ የኢዮብ ፊት “በስብ ተሸፍኗል” ሲል ምን ማለቱ ነበር? (it-1-E 802 አን. 4)

    • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ያስተምረኛል?

    • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ለመስክ አገልግሎት ሊጠቅሙኝ የሚችሉ ምን ነጥቦች ይዟል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ኢዮብ 14:1-22 (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ fg ትምህርት 13 አን. 1—ለተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል። (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ fg ትምህርት 13 አን. 2—ለቀጣዩ ተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል። (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ fg ትምህርት 13 አን. 3-4 (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 134

  • ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ ተጠቀሙበት፦ (5 ደቂቃ)

  • “ትንሣኤ—በቤዛው አማካኝነት የተገኘ ስጦታ”፦ (10 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። “ከሁሉ አስቀድማችሁ የአምላክን መንግሥት መፈለጋችሁን ቀጥሉ!” በተባለው የ2014 የክልል ስብሰባ ላይ የታየውን ቪዲዮ በማሳየት ክፍሉን ደምድም።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ ia ምዕ. 7 አን. 15-27 እና የምዕራፉ ክለሳ (30 ደቂቃ)

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 33 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ