የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb16 መስከረም ገጽ 4
  • ‘የሚረዳኝ ይሖዋ ነው’

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ‘የሚረዳኝ ይሖዋ ነው’
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • የመዝሙር አምስተኛ መጽሐፍ ጎላ ያሉ ነጥቦች
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2006
  • በመንፈስ መሪነት የተጻፉ አጽናኝና ትምህርት አዘል መዝሙሮች
    መጽሐፍ ቅዱስ—የያዘው መልእክት ምንድን ነው?
  • የአንባብያን ጥያቄዎች
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2003
  • የመዝሙር አንደኛ መጽሐፍ ጎላ ያሉ ነጥቦች
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2006
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
mwb16 መስከረም ገጽ 4

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | መዝሙር 120-134

‘የሚረዳኝ ይሖዋ ነው’

ከመዝሙር 120-134 ያሉት መዝሙራት ‘ወደ ላይ የመውጣት መዝሙር’ በመባል ይታወቃሉ። እነዚህ መዝሙራት እስራኤላውያን ዓመታዊ በዓላትን ለማክበር በይሁዳ ተራሮች አናት ላይ ወደምትገኘው ወደ ኢየሩሳሌም ‘በሚወጡበት’ ጊዜ በደስታ የሚዘምሯቸው መዝሙራት እንደሆኑ ብዙዎች ያምናሉ።

እስራኤላውያን ለአምልኮ ወደ ኢየሩሳሌም ሲወጡ

ይሖዋ ለሕዝቡ ጥበቃ የሚያደርግበት መንገድ በሚከተሉት ምሳሌዎች ተገልጿል፦

121:3-8

  • እረኛ

    በጎቹን በንቃት በሚጠብቅ እረኛ

  • የዛፍ ጥላ ከፀሐይ ይከልላል

    ከፀሐይ በሚከልል ጥላ

  • ወታደሮች

    በታማኝ ወታደር

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ