ከመስከረም 19-25
መዝሙር 135-141
መዝሙር 59 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ግሩምና ድንቅ ሆነን ተፈጥረናል”፦ (10 ደቂቃ)
መዝ 139:14—በይሖዋ ሥራዎች ላይ ማሰላሰላችን ለእሱ ያለን አድናቆት እንዲጨምር ያደርጋል (w07 6/15 21 አን. 1-4)
መዝ 139:15, 16—ጂኖቻችንም ሆኑ ሴሎቻችን ይሖዋ ያለውን ጥበብና ኃይል ያሳያሉ (w07 6/15 22-23 አን. 7-11)
መዝ 139:17, 18—የሰው ልጆች በማሰብ ችሎታቸውና በቋንቋ አጠቃቀማቸው ከእንስሳት የተለዩ ናቸው (w07 6/15 23 አን. 12-13፤ w06 9/1 16 አን. 7)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
መዝ 136:15—ይህ ጥቅስ በዘፀአት መጽሐፍ ላይ ስላለው ዘገባ ምን ተጨማሪ መረጃ ይሰጠናል? (it-1-E 783 አን. 5)
መዝ 141:5—ንጉሥ ዳዊት ምን ነገር ተገንዝቦ ነበር? (w15 4/15 31 አን. 1)
የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ያስተምረኛል?
የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ለመስክ አገልግሎት ሊጠቅሙኝ የሚችሉ ምን ነጥቦች ይዟል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) መዝ 139:1-24
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) wp16.5 16
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) wp16.5 16—ግለሰቡ ስብሰባ ላይ እንዲገኝ ጋብዝ።
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) fg ትምህርት 8 አን. 8—ተማሪው ትምህርቱን ተግባራዊ እንዲያደርግ እርዳው።
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ስንመራ ማድረግ የሌሉብን ነገሮች”፦ (15 ደቂቃ) በርዕሱ ላይ ከተወያያችሁ በኋላ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት በተባለው መጽሐፍ ገጽ 29 አንቀጽ 7 ላይ ተመሥርቶ የተዘጋጀውን ትክክለኛ በሆነና ባልሆነ መንገድ ጥናት ሲመራ የሚያሳይ ባለ ሁለት ክፍል ቪዲዮ አጫውት፤ ከዚያም ተወያዩበት። አስፋፊዎች የራሳቸውን መጽሐፍ ይዘው መከታተል አለባቸው። የተማሪ ክፍል እንዲያቀርቡ የተመደቡ አስፋፊዎች እዚህ ላይ የተጠቀሱትን ነገሮች ከማድረግ ከተቆጠቡ ክፍላቸውን ከተመደበላቸው ጊዜ ቀድመው መጨረስ እንደሚችሉ ተናገር።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) ia ምዕ. 20 አን. 1-13
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 30 እና ጸሎት