የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • sn መዝ. 30
  • ይሖዋ መግዛት ጀምሯል

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ይሖዋ መግዛት ጀምሯል
  • ለይሖዋ ዘምሩ
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ይሖዋ መግዛት ጀምሯል
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • አስቀድማችሁ መንግሥቱን ፈልጉ
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • አስቀድማችሁ መንግሥቱን ፈልጉ
    ለይሖዋ ዘምሩ
  • ትድኑ ዘንድ አምላክን ፈልጉ
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
ለተጨማሪ መረጃ
ለይሖዋ ዘምሩ
sn መዝ. 30

መዝሙር 30

ይሖዋ መግዛት ጀምሯል

በወረቀት የሚታተመው

(ራእይ 11:15)

1. ልንደሰት ይገባል፤ አምላክ መግዛት ጀምሯል።

የማ’ዘን ድንጋይ በጽዮን ተክሏል።

ከፍ እና’ርግ ድምፃችንን፤ እንዘምር ላምላካችን።

ዙፋኑን ይዟል፤ ክርስቶስ አዳኛችን።

(አዝማች)

ምን ያመጣል የአምላክ መንግሥት?

የጽድቅና የ’ውነትን ድል።

ምን ያስገኛል የአምላክ መንግሥት?

ሰላም፣ ደስታ፣ ፍጹም ሕይወት።

ታማኝ ፍቅሩን ስላሳየን

ይሖዋ ’ባት ይመስገን።

2. ክርስቶስ ሥልጣን ይዟል፤ አርማጌዶንም ቀርቧል።

የሰይጣን ዓለም በቅርብ ይጠፋል።

ብዙዎች ስላልሰሙ ምሥራቹን አስፋፉ፤

እርዷቸው ቅኖች ካምላክ ጎን ይሰለፉ።

(አዝማች)

ምን ያመጣል የአምላክ መንግሥት?

የጽድቅና የ’ውነትን ድል።

ምን ያስገኛል የአምላክ መንግሥት?

ሰላም፣ ደስታ፣ ፍጹም ሕይወት።

ታማኝ ፍቅሩን ስላሳየን

ይሖዋ ’ባት ይመስገን።

3. ንጉሡን ’ናወድሰው፤ ታላቅና ድንቅ ነው።

በአምላክ ስም መጥቷል እናክብረው።

ሁሉን የሚገዛበት ቀን በጣም በመቅረቡ፣

ወዳምላክ ቤት ግቡ ሞገሱን ለምኑ።

(አዝማች)

ምን ያመጣል የአምላክ መንግሥት?

የጽድቅና የ’ውነትን ድል።

ምን ያስገኛል የአምላክ መንግሥት?

ሰላም፣ ደስታ፣ ፍጹም ሕይወት።

ታማኝ ፍቅሩን ስላሳየን

ይሖዋ ’ባት ይመስገን።

(በተጨማሪም 2 ሳሙ. 7:22⁠ን፣ ዳን. 2:44⁠ን እና ራእይ 7:15⁠ን ተመልከት።)

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ