ከመስከረም 26–ጥቅምት 2
መዝሙር 142-150
መዝሙር 134 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ይሖዋ ታላቅ ነው፤ እጅግ ሊወደስም ይገባዋል”፦ (10 ደቂቃ)
መዝ 145:1-9—ይሖዋ ለታላቅነቱ ገደብ የለውም (w04 1/15 10 አን. 3-4፤ 11 አን. 7-8፤ 14 አን. 20-21፤ 15 አን. 2)
መዝ 145:10-13—ይሖዋ ታማኝ አገልጋዮቹ ውዳሴ ያቀርቡለታል (w04 1/15 16 አን. 3-6)
መዝ 145:14-16—ይሖዋ ታማኞቹን ይደግፋል እንዲሁም የሚያስፈልጋቸውን ነገር ያሟላላቸዋል (w04 1/15 17-18 አን. 10-14)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
መዝ 143:8—ይህ ጥቅስ እያንዳንዱን ቀን ለይሖዋ ክብር በሚያመጣ መንገድ እንድንኖር የሚረዳን እንዴት ነው? (w10 1/15 21 አን. 1-2)
መዝ 150:6—በመዝሙር መጽሐፍ የመጨረሻ ቁጥር ላይ ማድረግ ያለብን የትኛው ነገር ተገልጿል? (it-2-E 448)
የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ያስተምረኛል?
የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ለመስክ አገልግሎት ሊጠቅሙኝ የሚችሉ ምን ነጥቦች ይዟል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) መዝ 145:1-21
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) 1ጴጥ 5:7—እውነትን አስተምሩ።
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) መዝ 37:9-11—እውነትን አስተምሩ።
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) fg ትምህርት 9 አን. 3—ተማሪው ትምህርቱን ተግባራዊ እንዲያደርግ እርዳው።
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“በአገልግሎት ረገድ ክህሎታችንን ማዳበር—ፍላጎት ያሳዩ ሰዎች በስብሰባዎች ላይ እንዲገኙ ማበረታታት”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። የጉባኤ ስብሰባ መጋበዣ ወረቀት ለተሰብሳቢዎቹ እንዲሰጥ ካደረግክ በኋላ በገጽ 2 ላይ ባለው ሐሳብ ላይ በአጭሩ ተወያዩበት። አንድ አስፋፊ የመጽሔት ደንበኛውን ስብሰባ እንዲገኝ ሲጋብዝ የሚያሳየው ቪዲዮ እንዲታይ አድርግ። “በጥቅምት ወር የሚበረከተው ጽሑፍ፦ የጉባኤ ስብሰባ መጋበዣ ወረቀት” በሚለው ሣጥን ላይ በመወያየት ክፍሉን ደምድም።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) ia ምዕ. 20 አን. 14-26 እና የምዕራፉ ክለሳ
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 145 እና ጸሎት
ማሳሰቢያ፦ አዲሱን መዝሙር አንድ ላይ ከመዘመራችሁ በፊት አንድ ጊዜ ሙዚቃውን ብቻ አጫውቱ።