የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb16 ታኅሣሥ ገጽ 3
  • ‘ወደ ይሖዋ ተራራ እንውጣ’

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ‘ወደ ይሖዋ ተራራ እንውጣ’
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • የይሖዋ ቤት ከፍ ከፍ ብሏል
    የኢሳይያስ ትንቢት—ለመላው የሰው ዘር የፈነጠቀ ብርሃን ጥራዝ 1
  • ዓመፅ ለዘለቄታው የሚወገደው እንዴት ነው?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—1996
  • የአምልኮ አንድነት በዘመናችን ምን ትርጉም አለው?
    እውነተኛውን አንድ አምላክ አምልክ
  • በቅርቡ ጦርነት የማይኖርበት ዓለም ይመጣል
    ንቁ!—1996
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
mwb16 ታኅሣሥ ገጽ 3

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ኢሳይያስ 1-5

‘ወደ ይሖዋ ተራራ እንውጣ’

2:2, 3

“በዘመኑ መጨረሻ”

አሁን የምንኖርበት ጊዜ

“የይሖዋ ቤት ተራራ”

ላቅ ያለው የይሖዋ ንጹሕ አምልኮ

“ብሔራትም ሁሉ ወደዚያ ይጎርፋሉ”

እውነተኛውን አምልኮ የተቀበሉ ሰዎች በአንድነት ይሰበሰባሉ

“ኑ፤ ወደ ይሖዋ ተራራ . . . እንውጣ”

እውነተኛ የአምላክ አገልጋዮች ሌሎችን ወደ ንጹሑ አምልኮ ይጋብዛሉ

“እሱ ስለ መንገዶቹ ያስተምረናል፤ በጎዳናዎቹም እንሄዳለን”

ይሖዋ በቃሉ አማካኝነት ይመራናል፤ እንዲሁም በመንገዱ እንድንሄድ ይረዳናል

ከተለያዩ ብሔራት የተውጣጡ ሰዎች ወደ ይሖዋ ተራራ ሲጎርፉ

2:4

“ከእንግዲህ ወዲህ ጦርነት አይማሩም”

“ሰይፋቸውን ማረሻ”

ማረሻ አፈሩን እየሰነጠቀ የሚሄድ የእርሻ መሣሪያ ነው። አንዳንድ ማረሻዎች የሚሠሩት ከብረት ነበር።—1ሳሙ 13:20

“ጦራቸውንም ማጭድ”

ማጭድ እጀታ ያለው ስለታም ብረት ነው። ይህ መሣሪያ የወይን ተክልን ለመግረዝ ያገለግል ነበር።—ኢሳ 18:5

ሰይፍና ጦር
ማረሻና ማጭድ
    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ