የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb17 የካቲት ገጽ 6
  • በተስፋችሁ ደስ ይበላችሁ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • በተስፋችሁ ደስ ይበላችሁ
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ክርስቲያናዊ ተስፋችሁን አጠናክሩ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2022
  • ይሖዋን ተስፋ በማድረግ ደፋሮች ሁኑ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2006
  • እውነተኛ ተስፋ ማግኘት የምትችለው ከየት ነው?
    ንቁ!—2004
  • ተስፋችን ለሐዘን አይዳርገንም
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2023
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
mwb17 የካቲት ገጽ 6
አንድ ቤተሰብ በቤተሰብ አምልኮ ፕሮግራሙ ላይ የመስክ አገልግሎት መግቢያ ሲለማመድ

ክርስቲያናዊ ሕይወት

በተስፋችሁ ደስ ይበላችሁ

ተስፋ እንደ መልሕቅ ነው። (ዕብ 6:19) በሕይወታችን ውስጥ እንደ ማዕበል ያለ ከባድ ሁኔታ ሲያጋጥመን ባሕር ላይ አደጋ ደርሶበት እንደተሰባበረ መርከብ እምነታችን እንዳይጠፋ ይረዳናል። (1ጢሞ 1:18, 19) እንደ ማዕበል ሊሆኑብን ከሚችሉ ነገሮች መካከል በሠራነው ስህተት የተነሳ የሚሰማን የተስፋ መቁረጥ ስሜት፣ ቁሳዊ ንብረትን ማጣት፣ ለረጅም ጊዜ የዘለቀ ሕመም፣ የምንወደውን ሰው በሞት ማጣት ወይም ንጹሕ አቋማችንን አደጋ ላይ የሚጥል ማንኛውም ፈተና ሊሆን ይችላል።

እምነትና ተስፋ፣ ቃል የተገባልን ሽልማት ፍንትው ብሎ እንዲታየን ያደርጋሉ። (2ቆሮ 4:16-18፤ ዕብ 11:13, 26, 27) ስለሆነም ተስፋችን በሰማይ መኖርም ይሁን በምድር በአምላክ ቃል ውስጥ በተገለጹት ተስፋዎች ላይ በማሰላሰል ተስፋችንን አጠንክረን መያዝ ይኖርብናል። እንዲህ ካደረግን፣ ፈተናዎች ሲያጋጥሙን ደስታችንን ጠብቀን መኖር እንችላለን። —1ጴጥ 1:6, 7

በተስፋው ደስ ይበላችሁ የተባለውን ቪዲዮ ተመልከቱ፤ ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ለመመለስ ሞክሩ፦

  • ሙሴ ልንከተለው የሚገባ ጥሩ ምሳሌ የተወልን እንዴት ነው?

  • የቤተሰብ ራሶች ምን ኃላፊነት አለባቸው?

  • በቤተሰብ አምልኳችሁ ላይ የትኞቹን ርዕሰ ጉዳዮች ልታካትቱ ትችላላችሁ?

  • ተስፋ፣ ፈተናዎችን በልበ ሙሉነት እንድንጋፈጥ የሚረዳን እንዴት ነው?

  • በጉጉት የምትጠብቀው ተስፋ የትኛው ነው?

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ