የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb17 የካቲት ገጽ 7
  • አዲስ ሰማያትና አዲስ ምድር ታላቅ ደስታ ያስገኛሉ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • አዲስ ሰማያትና አዲስ ምድር ታላቅ ደስታ ያስገኛሉ
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • “ያለፉት ነገሮች አይታሰቡም”
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2012
  • “እነሆ፣ ሁሉንም ነገር አዲስ አደርጋለሁ”
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
  • አምላክ ቃል የገባው አዲስ ዓለም
    ነቅተህ ጠብቅ!
  • ‘የአዲስ ሰማይና የአዲስ ምድር’ አጀማመር
    በሕይወት ተርፎ ወደ አዲስ ምድር መግባት
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
mwb17 የካቲት ገጽ 7
ክርስቶስ የአምላክ መንግሥት ንጉሥ በመሆን ሲገዛ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ኢሳይያስ 63-66

አዲስ ሰማያትና አዲስ ምድር ታላቅ ደስታ ያስገኛሉ

በኢሳይያስ ምዕራፍ 65 ላይ ተመዝግቦ የሚገኘው አምላክ የተናገረው የተሃድሶ ተስፋ መፈጸሙ በጣም የተረጋገጠ ከመሆኑ የተነሳ ይሖዋ ልክ እንደተፈጸመ አድርጎ ተናግሯል።

65:17

ይሖዋ ያለፉት ነገሮች የማይታሰቡበት አዲስ ሰማያትና አዲስ ምድር ይፈጥራል

አዲሶቹ ሰማያት ምንድን ናቸው?

  • በምድር ላይ ጽድቅ እንዲሰፍን የሚያደርግ አዲስ መስተዳድር

  • ይህ መስተዳድር የተቋቋመው፣ በ1914 ክርስቶስ የአምላክ መንግሥት ንጉሥ ሆኖ ዙፋኑን በተረከበበት ወቅት ነው

አዲሱ ምድር ምንድን ነው?

  • ከሁሉም ብሔር፣ ቋንቋና ጎሳ የተውጣጡና በሰማይ ለተቋቋመው አዲስ መስተዳድር በፈቃደኝነት የሚገዙ ሰዎችን ያቀፈ ማኅበረሰብ

“የቀድሞዎቹ ነገሮች አይታሰቡም” ሲባል ምን ማለት ነው?

  • መጥፎ ትዝታ እንዲኖረን የሚያደርግ አካላዊ፣ አእምሯዊና ስሜታዊ ሥቃይ በሙሉ ይወገዳል

  • ታማኝ የሆኑ የሰው ልጆች በሕይወታቸው ሙሉ በሙሉ ደስተኞች ይሆናሉ፤ እያንዳንዱ ቀን ባለፈ ቁጥር አስደሳች ትዝታ ይኖራቸዋል

    ለአካል ጉዳተኞች በተዘጋጀ ተሽከርካሪ ወንበር ይጠቀም የነበረ ሰው ሲራመድ፣ አንዲት ልጅ ነብር አቅፋ፣ አንድ ቤተሰብ ፍራፍሬ ሲለቅም፣ ሰዎች ከሞት የተነሱትን ሲቀበሉ
    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ