የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb17 የካቲት ገጽ 6
  • የካቲት 27–መጋቢት 5

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የካቲት 27–መጋቢት 5
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
mwb17 የካቲት ገጽ 6

ከየካቲት 27–መጋቢት 5

ኢሳይያስ 63-66

  • መዝሙር 145 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “አዲስ ሰማያትና አዲስ ምድር ታላቅ ደስታ ያስገኛሉ”፦ (10 ደቂቃ)

    • ኢሳ 65:17—“የቀድሞዎቹ ነገሮች አይታሰቡም” (ip-2 383 አን. 23)

    • ኢሳ 65:18, 19—ታላቅ ደስታ ይሆናል (ip-2 384 አን. 25)

    • ኢሳ 65:21-23—ሕይወት አርኪ ይሆናል፤ እንዲሁም ሰዎች ያለምንም ስጋት ተረጋግተው ይኖራሉ (w12 9/15 9 አን. 4-5)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • ኢሳ 63:5—አምላክ የገዛ ቁጣው ድጋፍ የሆነለት እንዴት ነው? (w07 1/15 11 አን. 6)

    • ኢሳ 64:8—ይሖዋ ሸክላ ሠሪያችን እንደመሆኑ መጠን ይህን ሥልጣኑን የሚጠቀምበት እንዴት ነው? (w13 6/15 25 አን. 3-5)

    • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ያስተምረኛል?

    • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ለመስክ አገልግሎት ሊጠቅሙኝ የሚችሉ ምን ነጥቦች ይዟል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ኢሳ 63:1-10

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ኤፌ 5:33—እውነትን አስተምሩ።

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) 1ጢሞ 5:8፤ ቲቶ 2:4, 5—እውነትን አስተምሩ።

  • ንግግር፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ኢሳ 66:23፤ w06 11/1 30-31 አን. 14-17—ጭብጥ፦ መሰብሰብ—ቋሚ የሆነው የአምልኮታችን ክፍል

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 142

  • “በተስፋችሁ ደስ ይበላችሁ” (ኢሳ 65:17, 18፤ ሮም 12:12)፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። በተስፋው ደስ ይበላችሁ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት (ቪዲዮው መጽሐፍ ቅዱስ በሚለው ሥር ይገኛል)።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) kr ምዕ. 6 አን. 1-7 እና “ክፍል 2​—የመንግሥቱ ስብከት ሥራ—​ምሥራቹን በዓለም ዙሪያ ማሰራጨት” የሚለው ሣጥን

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 80 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ