ከሰኔ 26–ሐምሌ 2
ሕዝቅኤል 6-10
መዝሙር 58 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ከጥፋት ለመትረፍ ምልክት ይደረግብህ ይሆን?”፦ (10 ደቂቃ)
ሕዝ 9:1, 2—ሕዝቅኤል የተመለከተው ራእይ ጠቃሚ ትምህርት ይሰጠናል (w16.06 16-17)
ሕዝ 9:3, 4—ለምንሰብከው መልእክት ቀና ምላሽ የሰጡ ሰዎች፣ ከጥፋት ለመትረፍ የሚያስችላቸው ምልክት የሚደረግባቸው በታላቁ መከራ ወቅት ይሆናል
ሕዝ 9:5-7—ይሖዋ፣ ጻድቃንን ከክፉዎች ጋር አብሮ አያጠፋም
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
ሕዝ 7:19—ይህ ጥቅስ ለወደፊቱ ጊዜ ለመዘጋጀት የሚረዳን እንዴት ነው? (w09 9/15 23 አን. 10)
ሕዝ 8:12—ይህ ጥቅስ፣ እምነት ማጣት መጥፎ ድርጊት ወደ መፈጸም ሊመራ እንደሚችል የሚያሳየው እንዴት ነው? (w11 4/15 26 አን. 14)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ሕዝ 8:1-12
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ራእይ 4:11 —እውነትን አስተምሩ።
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) መዝ 11:5፤ 2ቆሮ 7:1—እውነትን አስተምሩ።
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) bh 127 አን. 4-5—የተማሪውን ልብ መንካት የሚቻለው እንዴት እንደሆነ አሳይ።
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“የይሖዋን የሥነ ምግባር መሥፈርቶች ደግፉ”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። የይሖዋ ወዳጅ ሁን—አንድ ወንድና አንዲት ሴት የሚለውን ቪዲዮ አጫውት። (ቪዲዮው ልጆች በሚለው ሥር ይገኛል።)
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) kr ምዕ. 11 አን. 22-28 እና “የአምላክ መንግሥት ለአንተ ምን ያህል እውን ነው?” የሚለው የክለሳ ሣጥን
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 55 እና ጸሎት