ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ሕዝቅኤል 6-10
ከጥፋት ለመትረፍ ምልክት ይደረግብህ ይሆን?
ሕዝቅኤል የተመለከተው ራእይ የመጀመሪያ ፍጻሜውን ያገኘው የጥንቷ ኢየሩሳሌም ስትጠፋ ነው። በዘመናችንስ?
የጸሐፊ የቀለም ቀንድ የያዘው ሰው የሚያመለክተው ኢየሱስ ክርስቶስን ነው
የማጥፊያ መሣሪያ የያዙት ስድስት ሰዎች የሚያመለክቱት ክርስቶስ የሚመራውን የሰማይ ሠራዊት ነው
እጅግ ብዙ ሕዝብ ምልክት የሚደረግባቸው፣ በጎች እንደሆኑ በታላቁ መከራ ወቅት ሲፈረድላቸው ነው