ከመስከረም 25–ጥቅምት 1
ዳንኤል 4-6
መዝሙር 47 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ይሖዋን ሁልጊዜ ታገለግላለህ?”፦ (10 ደቂቃ)
ዳን 6:7-10—ዳንኤል፣ ይሖዋን ሁልጊዜ ለማገልገል ሲል ሕይወቱን አደጋ ላይ ለመጣል ፈቃደኛ ነበር (w10 11/15 6 አን. 16፤ w06 11/1 24 አን. 12)
ዳን 6:16, 20—ዳንኤል ከይሖዋ ጋር የጠበቀ ዝምድና እንደነበረው ንጉሥ ዳርዮስ እንኳ አስተውሏል (w03 9/15 15 አን. 2)
ዳን 6:22, 23—ዳንኤል ይሖዋን በቆራጥነት በማምለኩ ይሖዋ ባርኮታል (w10 2/15 18 አን. 15)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
ዳን 4:10, 11, 20-22—ናቡከደነጾር በሕልሙ ያየው ረጅም ዛፍ ምን ያመለክታል? (w07 9/1 18 አን. 4)
ዳን 5:17, 29—ዳንኤል መጀመሪያ ላይ የንጉሥ ቤልሻዛርን ስጦታ ለመቀበል ፈቃደኛ ባይሆንም በኋላ ግን ስጦታውን የተቀበለው ለምንድን ነው? (w88-E 10/1 30 አን. 3-5፤ dp 109 አን. 22)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ዳን 4:29-37
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) inv
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) inv—ከዚህ በፊት የጉባኤ ስብሰባ መጋበዣ ለተበረከተለት ሰው እንዴት ተመላልሶ መጠየቅ ማድረግ እንደሚቻል አሳይ።
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) bh 120 አን. 16—ተማሪው ከቤተሰቡ ተቃውሞ ቢያጋጥመውም እንኳ ንጹሕ አቋሙን እንዲጠብቅ አበረታታው።
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“ይሖዋን ሁልጊዜ እንዲያገለግሉ አሠልጥኗቸው”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። በርዕሱ ላይ ከተወያያችሁ በኋላ፣ ተሞክሮ ያለው አንድ አስፋፊ ከአዲስ አስፋፊ ጋር ሲያገለግል የሚያሳየውን ቪዲዮ አጫውትና ተወያዩበት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) kr ምዕ. 15 አን. 18-28
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 109 እና ጸሎት