ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ዳንኤል 4-6 ይሖዋን ሁልጊዜ ታገለግላለህ? ዳንኤል አዘውትሮ ከሚያከናውናቸው መንፈሳዊ እንቅስቃሴዎች መካከል አንዱ ጸሎት ነው። ንጉሣዊ አዋጅም ሆነ ሌላ ማንኛውም ነገር ይህን ልማዱን እንዲያስተጓጉልበት አልፈቀደም 6:10 ጥሩ መንፈሳዊ ፕሮግራም ምን ነገሮችን ያካትታል?