መግቢያ
ፈጣሪ ለሰው ልጆች የትኞቹን በረከቶች እንደሚሰጥ ቃል ገብቷል? በጽሑፍ የሰፈረውን ቃሉን ልትተማመንበት ትችላለህ? አምላክ የሰጣቸውን አንዳንድ ተስፋዎች፣ በእነዚህ ተስፋዎች ላይ እምነት እንድትጥል የሚያደርጉህን ምክንያቶች እንዲሁም እነዚህን በረከቶች ለማግኘት ምን ማድረግ እንደምትችል በቀጣዮቹ ርዕሶች ላይ መመልከት ትችላለህ።
በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።
ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።