ከጥቅምት 22-28
ዮሐንስ 15-17
መዝሙር 129 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“የዓለም ክፍል አይደላችሁም”፦ (10 ደቂቃ)
ዮሐ 15:19—የኢየሱስ ተከታዮች ‘የዓለም ክፍል አይደሉም’ (nwtsty ለጥናት የሚረዳ መረጃ)
ዮሐ 15:21—የኢየሱስ ተከታዮች በስሙ ምክንያት የተጠሉ ይሆናሉ (nwtsty ለጥናት የሚረዳ መረጃ)
ዮሐ 16:33—የኢየሱስ ተከታዮች ልክ እንደ እሱ ዓለምን ማሸነፍ ይችላሉ (it-1-E 516)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
ዮሐ 17:21-23—የኢየሱስ ተከታዮች “አንድ” ይሆናሉ ሲባል ምን ማለት ነው? (nwtsty ለጥናት የሚረዱ መረጃዎች)
ዮሐ 17:24—“ዓለም ከመመሥረቱ” የሚለው አባባል ምን ያመለክታል? (nwtsty ለጥናት የሚረዳ መረጃ)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ዮሐ 17:1-14
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም።
ሦስተኛው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የመረጥከውን ጥቅስ ተጠቀም፤ ከዚያም አንድ የማስጠኛ ጽሑፍ አበርክት።
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) fg ትምህርት 14 አን. 3-4
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“ፍቅር የእውነተኛ ክርስቲያኖች መለያ ነው—ውድ የሆነውን አንድነታችንን ጠብቁ”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። “እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ”—የበደል መዝገብ አይኑራችሁ የሚለውን ቪዲዮ አጫውት። ጊዜ ካለህ፣ “ልናሰላስልበት የሚገባ የመጽሐፍ ቅዱስ ምሳሌ” የሚለውን ሣጥን ተወያዩበት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 34
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 41 እና ጸሎት