ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ዮሐንስ 15-17
‘የዓለም ክፍል አይደላችሁም’
ኢየሱስ በማንኛውም መልኩ ዓለምን ባለመምሰል ዓለምን አሸንፎታል
የኢየሱስ ተከታዮች፣ በዙሪያቸው ያሉት ሰዎች አመለካከትና ድርጊት መጥፎ ተጽዕኖ እንዳያሳድርባቸው ደፋር መሆን ያስፈልጋቸዋል
ኢየሱስ ዓለምን በማሸነፍ ረገድ በተወው ምሳሌ ላይ ማሰላሰላችን እሱን ለመምሰል የሚያስችል ድፍረት ይሰጠናል
በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።
ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።