ከጥር 7-13
የሐዋርያት ሥራ 21-22
መዝሙር 55 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“የይሖዋ ፈቃድ ይሁን”፦ (10 ደቂቃ)
ሥራ 21:8-12—ወንድሞች፣ ጳውሎስ በኢየሩሳሌም ሊደርስበት የሚችለውን ችግር ስለፈሩ ወደዚያ እንዳይሄድ ለመኑት (bt 177-178 አን. 15-16)
ሥራ 21:13—ጳውሎስ የይሖዋን ፈቃድ ለማድረግ ቆርጦ ነበር (bt 178 አን. 17)
ሥራ 21:14—ወንድሞች ጳውሎስ እንደቆረጠ ሲያውቁ ወደ ኢየሩሳሌም እንዳይሄድ መለመናቸውን አቆሙ (bt 178 አን. 18)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
ሥራ 21:23, 24—ክርስቲያኖች በሙሴ ሕግ ሥር ባይሆኑም በኢየሩሳሌም የነበሩት ሽማግሌዎች ለጳውሎስ እንዲህ ያለ መመሪያ የሰጡት ለምንድን ነው? (bt 184-185 አን. 10-12)
ሥራ 22:16—የጳውሎስ ኃጢአት ሊታጠብ የሚችለው እንዴት ነው? (nwtsty ለጥናት የሚረዳ መረጃ)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ሥራ 21:1-19 (th ጥናት 5)a
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
ለማንበብ እና ለማስተማር የተቻለህን ሁሉ ጥረት አድርግ፦ (10 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ጥሩ መግቢያ የሚለውን ቪዲዮ አጫውት፤ ከዚያም ማስተማር ከተባለው ብሮሹር ላይ ጥናት 1ን ተወያዩበት።
ንግግር፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) w10 2/1 ገጽ 13 አን. 2 እስከ ገጽ 14 አን. 2—ጭብጥ፦ ክርስቲያኖች ሳምንታዊውን ሰንበት መጠበቅ ይኖርባቸዋል? (th ጥናት 1)b
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“ይሖዋ ልጆቻችንን እንዴት እንደምናሳድግ አስተምሮናል”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቪዲዮውን አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 42
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 45 እና ጸሎት